መንግስት በበርካታ ጉዳዮች አካል ጉዳተኞችን ተሳታፊ እያደረገ አይደለም በሚል ተወቀሰ፡፡
ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ግንባታ የተሰጠ 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ግንባታው ሳይከናወን አመታትን እያስቆጠረ እንደሆነም ተናግሯል።
ወንድሙ ሃይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments