top of page

መጋቢት 3፣2016 - የህዝብ የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣው ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት ቀረበ

የህዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን እንደ አዲስ የወጣው ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀረበ፡፡


ምክር ቤቱ ከ1 ወር እረፍት በኋላ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን አድርጓል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comentários


bottom of page