top of page

መጋቢት 28፣2016 - የኢትዮጵያ ህግ በተውሶ መንገድ የዘር ፍሬን ማዳቀልን ይፈቅዳል?

በተፈጥሮ ከተፈቀደው የሰው ልጅ የመራቢያ ዘዴ ውጪ፣ በተለይም በለፀግን የሚሉ ሀገራት የሚከተሉት የመራቢያ መንገድ፤ በባህልም ሆነ በሃይማኖት ብዙ ውግዘት ሲደርስበት ይሰማል፡፡


ሀገራት የየራሳቸው እሴቶች፣ ባህሎችና ወጎች ባለቤቶች ከመሆናቸውም በላይ ደረጃው ይለያያል፤ እንዲሁም በእምነት ረገድም የሚለያዩ ህዝቦችን በውስጣቸው ይይዛሉ፡፡


በተፈጥሮ መንገድ የተፈቀደውን የሰው ልጅ የመተካት መንገድን በመተው በተውሶ መንገድ የዘር ፍሬን በማዳቀል የሚደረገው ሂደት ከዘመናዊነት ከተቆጠረ ውሎ አድሯል፡፡


በሃይማኖት እና በባህል ረገድ በኢትዮጵያ ሁኔታ ጉዳዩ ብዙ ሊባልበት የሚችሉ ዘውጎች ቢኖሩትም ከኢትዮጵያ ህግ አንፃር እንዴት ይታይ ይሆን?


ምህረት ስዩም




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1

Comments


bottom of page