መጋቢት 28፣2016 - ከናይል ተፋሰስ ኮሚሽን መመስረት፤ ኢትዮጵያ ምን ታተርፋለች?
- sheger1021fm
- Apr 6, 2024
- 1 min read
የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን ረጅም ጊዜን ከወሰደ አድካሚ ሂደት በኋላ ሊመሰረት ተቃርቧል፡፡
ከውሀው ተጋሪ ሀገራት የ6ቱን ሀገራት ማፅደቅ የሚፈልገው የመርህ ስምምነት የአምስት ሀገራትን ይሁንታ እስካሁን አግኝቷል፡፡
ስምምነቱ ገዢ ህግ መሆኑ፣ የናይል ወንዝ ኮሚሽኑም መመስረቱ በናይል የውሃ አጠቃቀም ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምን ምላሽን ይሰጣል?
ኢትዮጵያ ከዚህ ኮሚሽን መመስረት ምን ታተርፋለች?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments