መጋቢት 27፣2016 - ባለስልጣን መ/ቤቱ ለቅርስ ከእነ ማን ጋር ተማክሮ ነው ቀድሞ ቅርስ ናቸው ያላቸውን ቅርስ አይደሉም የሚለው?
- sheger1021fm
- Apr 5, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ቅርስን በሚመለከት በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ትርጓሜን በመስጠት ቀደም ሲል በአዲስ አበባ በቅርስነት መዘገብኳቸው ካላቸው መካከል ቅርስ ያልሆኑ አግኝቻለሁ ሲል በቅርቡ ተናግሯል፡፡
የባለስልጣን መ/ቤቱ ለቅርስ የሚሰጠው ትርጓሜ እንዳለ ሆኖ ከእነ ማን ጋር ተማክሮ ይሆን ቀድሞ ቅርስ ናቸው ያላቸውን ቅርስ አይደሉም የሚለው?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments