በአዲስ አበባ እየታየ ያለውን የሸቀጦች ዋጋ መናር ለማረጋጋት ቢሰራም አቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም ግን ችግር እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡
የኢንዱስትሪ ውጤቶችን በተመጣጣኝ አቀርባለሁ የሚለው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅትም ይህ ችግር እንዳለበት ተናግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments