top of page

መጋቢት 27፣2016 -ህገወጥቶች ላይ እርምጃ በመውሰድ ከ19 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ

በአዲስ አበባ በከፍተኛ ደረጃ ከሚስተዋሉ ህገወጥ ድርጊቶች ላይ እርምጃ በመውሰድ ከ19 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡


በግማሽ አመቱ ከህገ-ወጥ ድርጊቶች የተሰበሰበው ከ19 ሚሊዮን ብር በላይ ቢሆንም አንድ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ያን ያህል ለውጥ አለማምጣታቸው ተነግሯል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1

Comments


bottom of page