በሁለት ዲጂት ጠንካራ ሆኖ የቀጠለው የዋጋ ንረት መቀነስ በቅርብ ጊዜ የሚቻል አይደለም ተባለ፡፡
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚስቴር የህገወጥ ንግድ መበራከት የፀጥታ ችግር እና ሌሎችም የዋጋ ንረቱ በታሰበው ልክ እንዳይቀንስ አድርገውታል ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments