ኢትዮጵያ ከግጭት ከጦርነት አዙሪት መላቀቅ አልቻለችም፡፡
ብዙ እልቂት ብዙ ውድመት ካስከተለው የትግራዩ ጦርነት ቢወጣም በአማራ በኢሮሚያ ጦርነት አልቆመም፡፡
ከአፈ ሙዝ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንምጣ ሲባል ቢሰማም በውጤቱ ብዙም ያልታየው ለምንድነው?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments