ለህክምና ተቋማት በዱቤ መድኃኒት እየቀረበ ቢሆንም አንዳንድ ተቋማት ክፍያውን በወቅቱ ባለመመለሳቸው በመድሃኒት አቅርቦት ሥርዓቱ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡
በተለይ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሐዋሳ ቅርንጫፍ ከተቋማት ያልተሰበሰበ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ እንኳን ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários