top of page

መጋቢት 24፣2016 - የመሬት ይዞታ አገልግሎት መዝገቦች ሁሉ ዲጂታል ተደርገዋል ተብሏል

በአዲስ አበባ ከመሬት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ሌብነቱ የከፋ መሆኑ ተደጋግሞ ታይቷል ተነግሯል፡፡


ይህን ብልሹ አሰራር ያስቀራል የተባለ ሥርዓት መዘርጋቱን የከተማዋ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ተናግሯል፡፡


የመሬት ይዞታ አገልግሎት መዝገቦች ሁሉ ዲጂታል ተደርገዋል ተብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Kommentare


bottom of page