መጋቢት 24፣2016 - አብዛኛዎቹ ሆቴሎች ፍሳሽ ቆሻሻቸውን የሚለቁት ወደ ወንዞች ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 2, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አብዛኛዎቹ ሆቴሎች ፍሳሽ ቆሻሻቸውን የሚያስወግዱት ወደ ወንዞች ነው ተባለ፡፡
የፕላስቲክ ብክለት ከአዲስ አበባ በበለጠ በክልሎች እንደባሰበት ሲነገር ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments