top of page

መጋቢት 24፣2016 - ''ተሽከርካሪ በተዘጉ መንገዶች የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ለግንባታ ስራው እንቅፋት ሆነዋል'' ፖሊስ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በፒያሳና አካባቢው፤ ተሽከርካሪ በተዘጉ መንገዶች የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ለግንባታ ስራው እንቅፋት ሆነዋል አለ፡፡


የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ደግሞ ከዛሬ ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ስላደረገው መንገድ ተናግሯል፡፡


ወንድሙ ሀይሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Opmerkingen


bottom of page