top of page

መጋቢት 24፣2016 - በኢትዮጵያ የውጪ ኢንቨስትመንትን ይስባል፣ ያበረታል የተባለው በአለም 175 እድሜና ልምድ ያለው ድሎይት

በኢትዮጵያ የውጪ ኢንቨስትመንትን ይስባል፣ ያበረታል የተባለው በአለም 175 እድሜና ልምድ ያለው ድሎይት አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የመጀመሪያውን የሆነውን ፈቃድ ከካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሲወስድ የመጀመሪያው ሆኗል፡፡


ይህ ግዙፍ አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት በገበያው 200 ሺ ዶላር ካፒታል በመያዝ ለሌሎችም ስራና እንጀራ እየፈጠረ መሆኑ ለሸገር ነግሯል፡፡


ተህቦ ንጉሴየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments


bottom of page