top of page

መጋቢት 21፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ

  • Mar 30, 2024
  • 1 min read

በፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ሲተላለፍ አሜሪካ ድምፀ ተአቅቦ ማድረጓ እስራኤል ያልጠበቀችው ዱብ እዳ ሆኖባታል፤ አበሳጭቷታልም፡፡


አሜሪካ እንዲያ ማድረጉን ለምን መረጠችው?


የተለያዩ ምክንያቶች እየቀረቡ ነው፡፡


የኔነህ ከበደ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
የነሐሴ 7 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ዩጋንዳ ዩጋንዳ ከአውሮፓ የሚባረሩ የ3ኛ አገር ስደተኞችን ልትቀበል ነው ተባለ፡፡ ዩጋንዳ ከአውሮፓ ተባራሪዎቹን ተቀብላ ለማስተናገድ መዘጋጀቷን ካቲሜሪኒ የተሰኘ የግሪክ ጋዜጣ መዘገቡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ጋዜጣው ዘገባውን ያሰራጨው ዲፕሎማሲያዊ ምንጮችን በዋቢነት በመጥቀስ እንደሆነ ታውቋል፡፡ የሐሳቡ ቀዳሚ አፍላቂዎች

 
 
 
የነሐሴ 6 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ደቡብ_አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ በአንድ የማዕድን ዝቃጭ ማስወገጃ ስፍራ መደርመስ 14 ሰዎች የሞቱበት አደጋ እየተመረመረ ነው ተባለ፡፡ ሌሎች 8 ሰዎች ደግሞ አካላዊ ጉዳት እንደገጠማቸው ቢቢሲ ፅፏል፡፡፡ በዝቃጩ ውስጥ የተቀበሩ ሌሎች ሰዎች ሳይኖሩ አይቀሩም ተብሏል፡፡ በአደጋው የሞቱት እና አካላዊ ጉዳት የገጠማቸው ሕ

 
 
 
የነሐሴ 5 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በጦርነቱ ለተገደሉብን ወታደሮቻችን ካሣ ልትከፍል ይገባል አሉ፡፡ ቀደም ሲል በጦርነቱ አሜሪካ ላደረሰችባት ጉዳት ሁሉ ካሣ እንዲከፈላት የጠየቀችው ኢራን እንደነበረች አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ ትራምፕ የተገደሉባቸው የጦር ባልደረቦች ብዛት ባይጠቅሱም እኛም ለተገደሉብን

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page