top of page

መጋቢት 21፣2016 - በተራድኦ ድርጅቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት

እንደ ቀይ መስቀል ያሉ የተራድኦ ድርጅቶች አንዱን ከአንዱ ሳይለዩ ለተጎዳ ለሰው ልጅ ሁሉ የመድረስ ግዴታ አለባቸው፡፡


ግጭት፣ ጦርነት ባለበት ቦታ ሁሉ የጥቃት ዒላማ ከመሆን ተጠብቀው ስራቸውን እንዲሰሩ አለም አቀፍ ስምምነት አለ፡፡


በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያሉ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኛ ላይ ግን በየጊዜው ጥቃት ደረሰ ተገደሉ፣ የድርጅቱ ንብረት ተሰረቀ፣ ወደመ ሲባል ይሰማል፡፡


አንዳንዶቹም ስራችንን ለመቀጠል ከባድ ስለሆነብን አቋርጠን ለመውጣት እየተገደድን ነው ሲሉ በተለያየ ጊዜ ሰምተናል፡፡


ምንታምንር ፀጋው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page