top of page

መጋቢት 20፣2016 - ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል

  • sheger1021fm
  • Mar 29, 2024
  • 1 min read

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡


ባንኩ ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የሊኩዲቲ ቀውስ እንደገጠመውና ይህንንም እንደተሻገረ ተናግሯል፡፡


ንብ ባንክ ከዚህ ቀደም ያጋጠሙት ችግር ተከትሎ በጊዜው እስከ 2 ቢሊዮን ብር ድረስ ያለምክንያት ጭምር ደንበኞች ወደ ሌላ ባንክ እንዲያዘዋር መጠየቃቸው ተሰምቷል፡፡


ተህቦ ንጉሴ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page