''በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል'' የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ትናንት ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል ብሏል ተቋሙ።
በዚህም አብዛኛው የአዲስ አበባ ክፍል እና የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች መልሰው ኃይል ማግኘት እንደቻሉም ጠቅሷል።
የተቀሩትን አካባቢዎች መልሶ ለማገናኘት ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ተነግሯል።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários