በህትመት ዋጋ መናር የተነሳ ብዙ ደራሲያን ፅሁፍ ፅፈው፣ አርትአት አሰርተው ሳያሳትሙ ቁጭ አድርገውታል ተባለ፡፡
የወረቀት፣ የቀለም በአጠቃላይ የህትመት ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ አልቀመስ እያለ መምጣት ለኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ከፍተኛ ስጋት መሆናቸውም ተነግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários