top of page

መጋቢት 19፣2016 - ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች በአዲስ አበባ በተለያየ ተቋማት ለዓመታት ተከማችተው ይገኛሉ

የግብርና ግብአቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች በአዲስ አበባ በተለያየ ተቋማት ለዓመታት ተከማችተው ይገኛሉ፡፡


በጊዜ ካልተወገዱም ለአደጋ ያጋልጣሉና ይታሰብበት እየተባለ ነው፡፡


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page