ለአንድ መቶ ሰዎች ነፃ የልብ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል የህክምና መሳሪያ በእርዳታ መገኘቱ ተሰማ፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ኮሌጅ የተረከበው ይኸው መሳሪያ ሰውነት ሳይከፈት የልብ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments