top of page

መጋቢት 17፣2016 - የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለ

በጦርነት ምክንያት በአራት ዞኖቹ ያሉ የጤና ተቋማት ላይ ጉዳት የደረሰበት የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለ።


የጤና ተቋማቱ ገና መልሰው እንዳልተቋቋሙ ስምተናል።


ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
댓글


bottom of page