በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በትግራይ እና በአማራ ክልል በርካታ ቅርሶች መዘረፋቸው ይታወሳል፡፡
የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን የትግራይ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ተናግሯል፡፡
ቅርሶች እንዳይሸጡ እገዳ ተጥሏል የተባለ ሲሆን ወደ ሀገር ለመመለስም እየተሰራ መሆኑን ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare