መጋቢት 17፣2016 - የመረጃ ነፃነት ሪፖርት አሰናድተው የሚያቀርቡ ተቋማት ከ30 በመቶ አይበልጡም ብሏል እምባ ጠባቂ
- sheger1021fm
- Mar 26, 2024
- 1 min read
የፌዴራል እና የክልል ተቋማት የአሰራር ግልፅነትን ለማምጣት፣ የዜጎችንም መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የሚረዱ የመረጃ ነፃነት ሪፖርት አሰናድተው ለህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ይህን የሚያደርጉት ተቋማት ግን ከ30 በመቶ አይበልጡም ብሏል እምባ ጠባቂ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments