የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ባጋጠመው የሲስተም ችግር ምክንያት የተወሰደበት ገንዘብ 801.4 ሚሊየን ብር መሆኑ ተናገረ፡፡
በተወሰደው ገንዘብ ውስጥ ተሳታፊ ከሆኑት ደንበኞች 57 በመቶ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments