top of page

መጋቢት 17፣2016 - በተግባር ትምህርት ላይ ሊበረታ ይገባል ተብሏል

በተለያዩ ከፍተኛ የትምህር ተቋማት በየዓመቱ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በተለያየ የሙያ ዘርፍ ሰልጥነው ይመረቃሉ፡፡


በሌላ በኩል ግን የሰለጠነ የሰው ሃይል ተቸገርን የሚሉ ተቋማት ጥቂት አይደሉም፡፡


ይህም ተማሪዎች ተመርቀው ከወጡ በኋላ፤ ለስራ የሚጠቅማቸውን ተግባራዊ ትምህርት ስለማያገኙ የሚከሰት በመሆኑ በተግባር ትምህርት ላይ ሊበረታ ይገባል ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page