በተለያዩ አካቢዎች ላሉ ተፈናቃዮች እና በድርቅ ምክንያት ጎርሰው ለማደር የተቸገሩ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ፡፡
እስከ ሚያዝያ 30፣2016 ዓ.ም በሚቆየው የገቢ ማሰባሰቢያ ወገኖቻችሁን አግዙ ተብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments