top of page

መጋቢት 16፣2016 - የባንክ ሰራተኞች በየመንገዱ እባካችሁ አካውንት ክፈቱ እያሉ መጠየቃቸው እየተለመደ መጥቷል

  • sheger1021fm
  • Mar 25, 2024
  • 1 min read

የባንክ ሰራተኞች በየጎዳናው፣ በየመንገዱ ወጪ ወራጁን እባካችሁ አካውንት ክፈቱ እያሉ መጠየቃቸው እየተለመደ መጥቷል፡፡


የሀብት ማሰባሰብ የሚል መጠሪያ የሚታወቀው ይህ የጎዳና ላይ የባንክ ቤት ስራ፤ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል ከሚባለው የፋይናንስ ስራ ጋር እንዴት አብሮ ይሄዳል?


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comentários


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page