top of page

መጋቢት 16፣2016 - በ30 ዓመታት ያልታየ የሙቀት መጠን ባለፈው ዓመት መመዝገቡ ተሰማ

በኢትዮጵያ ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ያልታየ የሙቀት መጠን፤ ባለፈው ዓመት መመዝገቡ ተሰማ፡፡


ሰሞኑን ያጋጠመው የሙቀት መጠን ግን የተለመደ የበልግ ወቅት የአየር ፀባይ እንጂ የተለየ ነገር የለም ተብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments


bottom of page