top of page

መጋቢት 14፣2016 - ‘’የአማራ ክልል ባለስልጣናት የህዝቡን ጥያቄ መመለስ አልቻሉም ተበሎ ስለሚቀርብባቸው’’ ትችት መልሳቸው ምንድነው?

በማንነት ተለይቶ መገደል፣ መፈናቀል፣ ከቦታ ቦታ እንደልብ አለመንቀሳቀስ፣ የአስተዳደር ወሰን ችግሮች ከአማራ ክልል ጎልተው የሚሰሙ ጥያቄዎች ናቸው፡፡


ጥያቄዎቹ መልስ አላገኙም ያሉም ነፍጥ አንግበው ከመንግስት ጋር ግጭት ውስጥ ከገቡ ከ6 ወራት በላይ ሆኗቸዋል፡፡


በክልሉ የሚነሱትን ጥያቄዎች በተገቢው መልኩ መልስ እንዲያገኙ አላደረጉም በሚል የክልሉ አመራሮች ብርቱ ትችት ሲቀርብባቸውም ይሰማል፡፡

ሹመኞቹ ለህዝቡ ጥያቄ መልስ መስጠት አልቻሉም በሚል የሚቀርብባቸውን ትችት በተመለከተ የክልሉን ምክር ቤት ጠይቀናል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comentarios


bottom of page