በመሐል አዲስ አበባ ፒያሣ፣ አራት ኪሎ፣ ቦሌ መንገድ፤ መሬት ቆፋሪ፣ ቤት አፍራሽ፣ ሕንፃ ደርማሽ ተሽከርካሪዎች በስፋት እያየን ነው፡፡
“የመንገድ ኮሪደር ልማት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከተማዋን እንደ ስሟ “አበባ” የማድረግ ነው በሚል ሲጠቀስ ይሰማል፡፡
ይህ የመልሶ ግንባታ፣ ማስዋብ ግን ‘’የከተማ ትዝታን እያጠፋ ነው፣ ታሪካዊ ቤቶች፣ ቅርሶችና ህንፃዎችንም አልተዋቸውም፣ ዋና ዓላማውስ ምንድነው?’’ የሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎች ይነሱበታል፡፡
’’የመንገድ ኮሪደር ልማት’’ የሚል ስም የተሰጠውን ፕሮጀክት ያጠናውን ድርጅት ጠይቀናል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments