top of page

መጋቢት 14፣2016 - በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ፤ ሴቶች ምን ተጠቀሙ?

በኢትዮጵያ የፖለቲካው ህመም ውጤት፤ በተለይ ሴቶችን እንዲገደሉ፣ እንዲቆስሉ፣ እንዲደፈሩ፣ እንዲራቡ፣ እንዲጠሙ እያደረገ እየታየ ነው፡፡


ሴቶች የፖለቲካው ችግር ዋነኛ ገፋት ቀማሽ እንዳይሆኑ፤ በሹመቱ፣ በመሪነቱ ቦታ መገኘት በብርቱ ሲነገርለት ቢሰማም በውጤቱ ግን ብዙም አይታይም፡፡

የሴቶች የፖለቲካ ትግል እንቅስቃሴ ረጅም ዓመታት ቢያስቆጥርም፤ በሹመት ቦታ ያሉ ሴቶች ተፅዕኖ አሳዳሪነታቸው፣ ተደማጭነታቸው ለይስሙላ ነው በሚል ትችት ሲቀርብ ይሰማል፡፡


ምንታምር ጸጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments


bottom of page