ለህክምና የሚያገለግሉ መድኃኒቶች አቅርቦት ላይ የተለያዩ ችግሮች ይነሳሉ፡፡
ከነዚህም ውስጥ መድሃኒቱ ቢኖርም የአቅርቦት ሥርዓቱ ባለመስተካከሉ የሚመጣው የመድሃኒት እጥረት አንዱ ነው፡፡
ይህንን ለማስተካከል መፍትሄ ነው የተባለ የአሰራር ሂደት ወደ ስራ መግባቱን ሰምተናል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments