መጋቢት 12 2017 - ከዓመታተት በፊት ሜጋ ፕሮጀክት ተብሎ የተጀመረው የማዳበሪያ ፋብሪካ ጉዳይ የት ደረሰ?
- sheger1021fm
- Mar 21
- 1 min read
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በመቅረብ ልዩ ልዩ ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል፡፡
በተለይም ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለማዳበሪያ የምታወጣው ገንዘብ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን በመናገር የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመስራት ጥናት መደረጉን አብራርተዋል፡፡
ለመሆኑ ከዓመታተት በፊት ሜጋ ፕሮጀክት ተብሎ የተጀመረው የማዳበሪያ ፋብሪካ ጉዳይ የት ደረሰ?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント