መጋቢት 12፣2016 - ‘’ጦርነቶች በሙሉ በቃ ሊባሉ ይገባል’’ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ማህበር
- sheger1021fm
- Mar 21, 2024
- 1 min read
በየአካባቢዎቹ የተከሰቱ እና እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች፣ ጦርነቶች በቀለኛ ትውልድ እንዲፈጥር ከፍተኛ አስዋፅኦ እያደረጉ ነው ተባለ፡፡
‘’ጦርነቶች በሙሉ በቃ ሊባሉ ይገባል’’ ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር ተናግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments