top of page

መጋቢት 12፣2016 - የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የነበሩት አምባሳደር መለስ አለም በአቶ ነብዩ ተድላ መተካታቸው ተሰማ

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የነበሩት አምባሳደር መለስ አለም በአቶ ነብዩ ተድላ መተካታቸው ተሰማ፡፡


አዲሱ ተሿሚ በተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማት ሆኖ ማገልገላቸው ተነግሯል፡፡


የኔነህ ሲሳይየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments


bottom of page