top of page

መጋቢት 12፣2016 - የሰብአዊ መብት ማስጠበቅ ላይ መንግስት እንዲበረታ የሰብአዊ መብት ድርጅት ተናገሩ

ከማንም የማይሰጥ ሆኖ ሳለ ከልካዩ የበዛበትን የሰብአዊ መብት ማስጠበቅ ላይ መንግስት እንዲበረታ የሰብአዊ መብት ድርጅት ተናገሩ፡፡


በአብዛኛው የሚታየው ሀይል ላይ የተመሰረተ የግጭት አፈታት ስልት የሰብአዊ ጥሰቱ የከፋ እንዲሆን አድርጎታል ተብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page