መጋቢት 12፣2016 - ከውጭ የሚገባ የስንዴ ዱቄት ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ ከ15 በመቶ ወደ 25 በመቶ ከፍ መደረጉ ተሰማ
- sheger1021fm
- Mar 21, 2024
- 1 min read
የሀገር ውስጡን ምርት ለማበረታታት ከውጭ የሚገባ የተፈጨ የስንዴ ዱቄት ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ ከ15 በመቶ ወደ 25 በመቶ ከፍ መደረጉ ተሰማ፡፡
የዱቄት ፋብሪካዎችን አላሰራ ብለው የነበሩ እና ከታክስ ጋር የተያያዙ ችግሮች በመፍታታቸው ስራ አቁመው የነበሩ ፋብሪካዎች ስራ መጀመራቸው ተነግሯል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments