መጋቢት 11 2017 - ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ።
- sheger1021fm
- Mar 20
- 1 min read
የኢትዮጵያ ነዳጅ ተቆጣጣሪው ባለስልጣን በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ የጥቁር ገበያ #የነዳጅ_ሽያጭ አቅሜን በብርቱ እየፈተሸ ነው አለ፡፡
የነዳጅ የኮንትሮባንድ ሽያጭ ቅርፅን እየቀያየረ ባጃጅ ሞተሮች ከኋላ ሰልባትዮ መሳይ በርሜል እየጫኑ፤ በሴት ቦርሳዎችና ባልተለመደ መንገድ ሁሉ የከተማው ነዳጅ እየተመነተፈና ለጥቁር ገበያ እየቀረበ መሆኑን ባለስልጣኑ ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡
ይህንንም ችግር ለመፍታት በቴክኖሎጂ የታገዘ ጥብቅ የነዳጅ ማደያ ሽያጭና ማራገፍ ስራ በቅርቡ አገልግሎት ይጀምራል ተብሏል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምቱ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments