መጋቢት 11፣2016 - ኢትዮጵያ የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር ፖሊሲን አለማውጣቷ በአገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 20, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር እና አጠቃላይ የሰው ሀብት ስራ አመራር ፖሊሲን አለማውጣቷ በአገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍም ይሁን በአመለካከት ደረጃ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios