top of page

መጋቢት 10፣2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገጠመውን ችግር ተከትሎ የእለቱን ገንዘብ ዝውውር የሚለይ ሶፍትዌር በማበልፀግ የመለየት ስራን መስራቱን ተናገረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው አርብ ምሽት የገጠመውን ችግር ተከትሎ የእለቱን ገንዘብ ዝውውር የሚለይ ሶፍትዌር በማበልፀግ የመለየት ስራን መስራቱን ተናገረ፡፡


ባንኩ የተሳካ ባይሆንም በየጊዜው የሳይበር ጥቃት ሙከራ እንደሚደረግበት ተናግሯል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page