መጋቢት 10፣2016 - ለመሆኑ የሚባለው ነገር እውነት ነው ወይ?
- sheger1021fm
- Mar 19, 2024
- 1 min read
ሰሞኑንን ከፍተኛ የፀሐይ ጨረር ስለሚያጋጥም ተጠንቀቁ የሚሉ መልዕክቶችን በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ታይቷል፡፡
ለመሆኑ የሚባለው ነገር እውነት ነው ወይ?
ሸገር የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩትን ጠይቋል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments