በኢትዮጵያ ወዲህ ወዲያ ተንቀሳቅሶ መስራት፣ መነገድ፣ ለደስታም ሆነ ለሀዘን ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላው ቦታው መጓዝ በስጋት የተሞላ ከሆነ ከራረመ፡፡
ግድያ፣ እገታ፣ ግጭት ማቆም አልቸቻለም፡፡
ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ አብዛኛው ህዝቡ አማኝ ነው በሚባልባት ሀገር ነው፡፡
በሀገሪቱ ንጹሃን እየተገደሉ ያሉበት መንገድም ኢትጵያዊን ናቸው ተብሎ ከሚነገረው ወይም ነን ብለን ከምናስበው ፍጹም የራቀ ነው፡፡
በ’ርግጥ የሃይማኖት ተቋማት እና የሃይማኖት አባቶችም ቢሆኑ ከጥቃቱ መጠበቅ አልተቻለም፡፡
እነዚያ ቢናገሩ የሚደመጡት፣ ቢቆጡ የሚፈሩት፣ የሀይማኖት አባቶች ዛሬ ለምን የሰላም ጥሪያቸው ሰሚ አጣ?
እየደረሰ ስላለው ችግር እና የሀይማኖት ሀገር ነው ስለሚባልበት ጉዳይ የሀይማኖት አባቶች ምን ይላሉ?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ያሬድ እንደሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments