መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረsheger1021fmAug 28, 20231 min readየዘይት ዋጋን ለማረጋጋት መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረ፡፡ወንድሙ ሀይሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሰኔ 5 2017 - በሰላም እጦት ምክንያት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ገራዶ አካባቢ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች በድንገት መኖሪያችን እየፈረሰ ነው እኛም ለዳግም መፈናቀል ልንዳረግ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡየደሴ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ እስካሁን ልቀቁ እንዳልተባሉና መፍትሄ ሳያገኝ እንደማያስነሳቸው ተናግሯል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ አካባቢ በነበረ የሰላም እጦት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው የወጡ ከ700 በላይ የሚሆኑ...
Comments