መንግስት የሚሰበስበውን ገቢ ከፍ ለማድረግ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎች ዜጎች ከፍ ባለ እና በተደራራቢ ግብር እንዲፈተኑ ማድረጉ ይነገራል
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 7፣2015
መንግስት የሚሰበስበውን ገቢ ከፍ ለማድረግ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎች ዜጎች ከፍ ባለ እና በተደራራቢ ግብር እንዲፈተኑ ማድረጉ ይነገራል፡፡
በሌላ በኩል የሚሰበሰበው ገቢም በቁጠባ ስራ ላይ አለመዋሉና ብክነት መኖሩ ይሰማል፡፡
ይህ ምን ያስከትላል? ምንስ ይደረግ?
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments