top of page

የነሐሴ 23፣2015 ''መንግስት በገንዘባችን ሲጠቀም ቆይቶ ቦታ ሊሰጥ ሲል በሚል አግዶናል''


በአዲስ አበባ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለማሻሻል በተለያየ ጊዜ ለጋራ መኖሪያ ቤት ምዝገባ ተካሂዷል፡፡


በ2005 ለ40/60 እና 20/80 ቤቶች ከተመዘገቡት መካከል አቅም ያላቸው በማህበር ተደራጅተው መንግስት በሚያቀርበው መሬት ላይ በማህበር ቤት እንዲገቡ ማስታወቂያ መውጣቱም አይዘነጋም፡፡


የዛሬ 3 ዓመት ማስታወቂያ መውጣቱን ተከትሎ በማህበር የተደራጁም በርካቶች ናቸው፡፡


ከመካከላቸው ላለፈው 10 ዓመት ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ቁጠባ አስገብተን መንግስት በገንዘባችን ሲጠቀም ከቆየ በኋላ አሁን ቦታ ሊሰጥ ሲል በአረብ ሃገር የሚኖሩትን ጨምሮ ከኢትዮጵያ ውጭ የምትኖሩ ቁጠባው በዶላር መሆን አለበት በሚል አግዶናል ይላሉ፡፡


ቅሬታውን ይዘን የሚመለከታቸውንም ጠይቀናል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentarios


bottom of page