ነሐሴ 10፣2015 - መንግስት ስለ ውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?
- sheger1021fm
- Aug 16, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን መገንባት ከጀመረች አንስቶ በተለይ ከወንዙ የታችኛው ተፋሰሰ ሀገራት ከእነ ሱዳን እና ግብፅ ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል፡፡ ለግንባታው ብድር አስከልክለዋታል፡፡
በውሃ ዲፕሎማሲ ስራ ኢትዮጵያ ወዳጅ፣ አጋር ሀገራትን ከጎኗ ማሰለፍ ላይ እንዳልበረታች ይነገራል፡፡
መንግስት ስለዚህ የውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
YouTube: t.ly/SHEGER
Comments