top of page

መስከረም 9 2018 - እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ተሾሙ።

  • sheger1021fm
  • Sep 19, 2025
  • 1 min read

እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ተሾሙ።

ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ናቸው።


ወ/ሮ እናታለም መለስ ደግሞ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ተናግሯል።

የብሔራዊ ባንክ ገዢ የነበሩት አቶ ማሞ ምህረቱ በገዛ ፍቃዳቸው ስራቸውን መልቀቃቸው ይታወሳል።


የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ ሚኒስትር የነበሩ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) ደግሞ አምባሳደር ተደረገው ተሹመዋል መባሉ ይታውሳል።


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page