top of page

መስከረም 9፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም ተቋማት በመፍረሳቸው አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ


የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ ክልል እና በቀድሞው የደቡብ ክልል ተቋማት በመፍረሳቸው ምክንያት ከዜጎች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ፡፡


በአማራ ክልል ደግሞ የፀጥታ ችግር በመኖሩ እምባ ጠባቂ የመፍትሄ ሐሳብም እየሰጠሁ አይደለም ብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentários


bottom of page