top of page

መስከረም 9፣2016 - በለሚ እንጀራ መጋገሪያ የሚሰሩ እናቶች ደሞዝ እየተከፈለን አይደለም አሉ


የእናቶችን ኑሮ ያሻሽላል፣ የስራ እድል በመፍጠርም የገቢ ምንጭ ይሆንላቸዋል ተብሎለት በነበረው የ ለሚ እንጀራ መጋገሪያ ማዕከል የሚሰሩ እናቶች ደመወዝ እየተከፈለን አይደለም አሉ፡፡


እነዚህ እናቶች በቀን ከ280 ሺህ በላይ እንጀራ እንደሚጋግሩ ለሸገር ተናግረዋል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page